YouVersion-Logo
BibelLesepläneVideos
Hol dir die App!
Sprachauswahl
Suchsymbol

Beliebte Verse in ኦሪት ዘፍጥረት 25

1

ኦሪት ዘፍጥረት 25:23

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጌታም እንዲህ አላት፥ “ሁለት ሕዝቦች በማሕፀንሽ አሉ፤ ሁለቱም ወገኖች ከውስጥሽ ተለያይተው ይወጣሉ፤ አንዱም ከሌላው ይበረታል፤ ታላቁም ለታናሹ አገልጋይ ይሆናል።”

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 25:23

2

ኦሪት ዘፍጥረት 25:30

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዔሳውም ያዕቆብን፥ “ከዚህ ከቀዩ ወጥ አብላኝ፥ እኔ እጅግ እርቦኛልና!” አለው፤ (ኤዶም የተባለውም በዚህ ምክንያት ነበር።)

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 25:30

3

ኦሪት ዘፍጥረት 25:21

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ርብቃ መኻን ስለ ነበረች ይስሐቅ ስለ እርሷ ወደ ጌታ ጸለየ፤ ጌታም ጸሎቱን ስለ ሰማ ርብቃ ፀነሰች፤

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 25:21

4

ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዔሳውም “እኔ መሞቴ ነው፤ ታዲያ ብኲርና ምን ያደርግልኛል?” አለው። ያዕቆብም፥ “እስኪ በቅድሚያ ማልልኝ” አለው። ስለዚህ ዔሳው ምሎ ብኲርናውን ለያዕቆብ ሸጠ።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33

5

ኦሪት ዘፍጥረት 25:26

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፥ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤ ስለዚህ ስሙ ያዕቆብ ተባለ። ልጆቹን በወለደች ጊዜ ይስሐቅ ሥልሳ ዓመት ሆኖት ነበር።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 25:26

6

ኦሪት ዘፍጥረት 25:28

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይስሐቅም ዔሳው ካደነው ይበላ ነበርና ይወደው ነበር፥ ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበር።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 25:28

Vorheriges Kapitel
Nächstes Kapitel
YouVersion

Die App ermutigt und fordert dich heraus, jeden Tag die Gemeinschaft mit Gott zu suchen.

Dienst

Über

Jobangebote

Ehrenamtlich helfen

Blog

Presse

Nützliche Links

Hilfe

Spenden

Bibelübersetzungen

Hörbibeln

Bibelsprachen

Vers des Tages


Ein digitaler Dienst von

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

DatenschutzrichtlinieAGB
Verfahren zur Offenlegung von Sicherheitslücken (VDP)
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

Hauptbildschirm

Bibel

Lesepläne

Videos