1
የሉቃስ ወንጌል 23:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ፦ “አባት ሆይ! የሚያደርጉትን ስለማያውቁ ይቅር በላቸው!” አለ። ወታደሮቹም ዕጣ ተጣጥለው የኢየሱስን ልብስ ተከፋፈሉ።
Sammenlign
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 23:34
2
የሉቃስ ወንጌል 23:43
ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬውኑ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ!” አለው።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 23:43
3
የሉቃስ ወንጌል 23:42
ቀጥሎም ኢየሱስን፦ “ጌታ ሆይ! በመንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ!” አለው።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 23:42
4
የሉቃስ ወንጌል 23:46
ኢየሱስም ድምፁን ከፍ አድርጎ፥ “አባት ሆይ! እነሆ! ነፍሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ!” አለ፤ ይህንንም ካለ በኋላ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 23:46
5
የሉቃስ ወንጌል 23:33
ቀራንዮ ወይም የራስ ቅል ወደ ተባለ ስፍራም በደረሱ ጊዜ በዚያ ኢየሱስን ሰቀሉት፤ እንዲሁም ሁለቱን ወንጀለኞች በኢየሱስ ግራና ቀኝ ሰቀሉአቸው።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 23:33
6
የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
እነሆ፥ ይህ የሆነው ከቀኑ ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር፤ ከዚያን ጊዜም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። ፀሐይ ጨለመ፤ የቤተ መቅደስ መጋረጃም ከመካከሉ ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
7
የሉቃስ ወንጌል 23:47
በዚያ የነበረው መቶ አለቃ፥ የሆነውን ነገር ባየ ጊዜ፥ “በእርግጥ ይህ ሰው ጻድቅ ኖሮአል!” ብሎ እግዚአብሔርን አከበረ።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 23:47
Hjem
Bibel
Læseplaner
Videoer