1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እንዲህም አለ፤ “እነሆ፥ እነዚህ ሰዎች አንድ ወገን ናቸው፤ መነጋገሪያ ቋንቋቸውም አንድ ነው፤ ይህም ከሚሠሩት የመጀመሪያው ብቻ ነው፤ በዚህ ዐይነት ሊሠሩ ያቀዱትን ሁሉ ማድረግ አያቅታቸውም። ስለዚህ ኑ! እንውረድና እርስ በርሳቸው እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን እንደበላልቀው።”
Sammenlign
Udforsk ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም አሉ፦ “ኑ አንድ ከተማ እንመሥርት፤ በዚያም ጫፉ እስከ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ እንዳንበታተን ስማችንን እናስጠራ።”
Udforsk ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
በዚያ እግዚአብሔር የሕዝቡን ቋንቋ ስለ ደበላለቀና እነርሱን በዓለም ዙሪያ ስለ በተናቸው የከተማውም ስም “ባቢሎን” ተባለ።
Udforsk ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
በመጀመሪያ የዓለም ሕዝቦች መነጋገሪያ ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር፤
Udforsk ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሰዎቹ ይሠሩአቸው የነበሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ፤
Udforsk ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማውንም መሥራት አቆሙ፤
Udforsk ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
Hjem
Bibel
Læseplaner
Videoer