Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 10:36-37

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 10:36-37 አማ2000

እን​ግ​ዲህ ሽፍ​ቶች ለደ​በ​ደ​ቡት ሰው ከእ​ነ​ዚህ ከሦ​ስቱ ባል​ን​ጀራ የሚ​ሆ​ነው ማን​ኛው ይመ​ስ​ል​ሃል?” እር​ሱም“ምሕ​ረት ያደ​ረ​ገ​ለት ነዋ” አለው፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “እን​ኪ​ያስ አን​ተም ሂድና እን​ዲሁ አድ​ርግ” አለው።