Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉቃስ ወንጌል 8:14

የሉቃስ ወንጌል 8:14 መቅካእኤ

በእሾህም መካከል የወደቁት እንዲሁ ከእነዚያ ከሰሙት ወገን ናቸው፤ በመንገዳቸውም በዚህ የምድራዊ ሕይወት ምኞትና ሀብት እንዲሁም ምቾት ይታነቃሉ፤ ሙሉ ፍሬም አያፈሩም።