Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉቃስ ወንጌል 17:6

የሉቃስ ወንጌል 17:6 መቅካእኤ

ጌታም አለ፦ “የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ሾላ ‘ተነቅለህ ወደ ባሕር ተተከል፤’ ብትሉት፥ ይታዘዝላችሁ ነበር።