Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉቃስ ወንጌል 17:26-27

የሉቃስ ወንጌል 17:26-27 መቅካእኤ

በኖኅ ዘመንም እንደሆነ፥ በሰው ልጅ ዘመንም ደግሞ እንዲሁ ይሆናል። ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ይበሉና ይጠጡ ያገቡና ይጋቡም ነበር፤ የጥፋት ውሃም መጣ፤ ሁሉንም አጠፋ።