Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉቃስ ወንጌል 14:26

የሉቃስ ወንጌል 14:26 መቅካእኤ

“ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት እንኳን ሳይቀር ካልናቀ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።