Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉቃስ ወንጌል 14:13-14

የሉቃስ ወንጌል 14:13-14 መቅካእኤ

ነገር ግን ግብዣ ባሰናዳህ ጊዜ ድሆችንና ጉንድሾችን አንካሶችንም ዐይነ ስውሮችንም ጥራ፤ የሚመልሱት አጸፋ የላቸውምና ብፁዕ ትሆናለህ፤ በጻድቃን ትንሣኤ ይመለስልሃልና።”