Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉቃስ ወንጌል 11:33

የሉቃስ ወንጌል 11:33 መቅካእኤ

“መብራትንም አብርቶ በስውር ቦታ ወይም ከእንቅብ በታች የሚያኖረው ማንም የለም፤ የሚገቡ ሰዎች ብርሃኑን እንዲያዩ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ።