Logo YouVersion
Eicon Chwilio

የሉቃስ ወንጌል 10:36-37

የሉቃስ ወንጌል 10:36-37 መቅካእኤ

እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ሰው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል?” እርሱም፦ “ምሕረት ያደረገለት፤” አለ። ኢየሱስም፦ “ሂድ አንተም እንዲሁ አድርግ!” አለው።