1
የሉቃስ ወንጌል 20:25
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እርሱም፥ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር፥ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
Cymharu
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 20:25
2
የሉቃስ ወንጌል 20:17
ጌታችን ኢየሱስም ተመለከተና እንዲህ አላቸው፤ “ግንበኞች የናቁአት ድንጋይ እርስዋ የማዕዘን ራስ ሆነች፥ የሚለው ጽሑፍ ምንድነው?
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 20:17
3
የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
“ልብሳቸውን አንዘርፍፈው ወዲያ ወዲህ ማለትን ከሚሹ፥ በገበያ እጅ መነሣትንና በአደባባይ ፊት ለፊት፥ በማዕድም ጊዜ በከበሬታ መቀመጫ መቀመጥን ከሚወዱ ጻፎች ተጠበቁ። የመበለቶችን ገንዘብ የሚበሉ፥ ለምክንያት ጸሎትንም የሚያስረዝሙ እነዚህ ታላቅ ፍርድን ይቀበላሉ።”
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos