1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዘወትር እንዲጸልዩ፥ እንዳይሰለቹም በምሳሌ ነገራቸው።
Cymharu
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:1
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እንግዲህ እግዚአብሔር በመዓልትና በሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለወዳጆቹ አይፈርድምን? ወይስ ቸል ይላቸዋልን? እላችኋለሁ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል፤ ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆን?”
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
እርሱ ግን “በሰው ዘንድ የማይቻለው በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አላቸው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:27
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
እንቢ ብሎም አዘገያት። ከዚህም በኋላ በልቡ ዐስቦ እንዲህ አለ፦ ‘ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር ይህቺ ሴት እንዳትዘበዝበኝ፥ ዘወትርም እየመጣች እንዳታታክተኝ እፈርድላታለሁ’።”
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃናት ያልተቀበላት አይገባባትም።”
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:17
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ጌታችን ኢየሱስም ጠራቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው፥ አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:16
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ጌታችን ኢየሱስም፥ “እይ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:42
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አለው፥ “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 18:19
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos