1
የሉቃስ ወንጌል 11:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠትን የምታውቁ ከሆነ፥ የሰማይ አባታችሁማ ለሚለምኑት መልካሙን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ እንዴት አብዝቶ ይሰጣቸው ይሆን?”
Cymharu
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:13
2
የሉቃስ ወንጌል 11:9
እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችኋልም፤ ፈልጉ፥ ታገኛላችሁም፤ ደጅ ምቱ፥ ይከፈትላችኋልም።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:9
3
የሉቃስ ወንጌል 11:10
የሚለምን ሁሉ ይሰጠዋልና፤ የሚፈልግም ያገኛልና፤ ደጅ ለሚመታም ይከፈትለታልና።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:10
4
የሉቃስ ወንጌል 11:2
እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “በምትጸልዩበት ጊዜ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነ እንዲሁም በምድር ይሁን።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:2
5
የሉቃስ ወንጌል 11:4
እኛም የበደለንን ሁሉ ይቅር እንድንል በደላችንን ይቅር በለን፤ አቤቱ፥ ወደ ፈተና አታግባን፤ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ።”
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:4
6
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት ምግባችንን በየዕለቱ ስጠን።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:3
7
የሉቃስ ወንጌል 11:34
የሰውነትህ መብራት ዐይንህ ነው፤ ዐይንህ ብሩህ ከሆነ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ነው፤ ዐይንህ ታማሚ ቢሆን ግን፤ ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ነው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:34
8
የሉቃስ ወንጌል 11:33
“በስውር ቦታ ወይም ከዕንቅብ በታች ሊያኖራት መብራትን የሚያበራ የለም፤ የሚመላለሱ ሁሉ ብርሃንን ያዩ ዘንድ በመቅረዝዋ ላይ ያኖራታል እንጂ።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 11:33
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos