1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ፥ “የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃንን ያገኛል እንጂ በጨለማ ውስጥ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
Cymharu
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቋታላችሁ፤ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች።”
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ጌታችን ኢየሱስም ያመኑበትን አይሁድ እንዲህ አላቸው፥ “እናንተም በቃሌ ጸንታችሁ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ።
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
ወልድ አርነት ካወጣችሁ በእውነት አርነት የወጣችሁ ናችሁ።
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
ብዙ ጊዜ መላልሰው በጠየቁት ጊዜም ዐይኖቹን አንሥቶ፥ “ከእናንተ ኀጢኣት የሌለበት አስቀድሞ ድንጋይ ይጣልባት” አላቸው።
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኀጢኣትን የሚሠራ ሁሉ የኀጢኣት ባርያ ነው።
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ጌታችን ኢየሱስም ቀና ብሎ ወደ እርስዋ ተመለከተና እንዲህ አላት፥ “አንቺ ሴት፥ የሚከሱሽ ወዴት አሉ?” እርስዋም፥ “ጌታ ሆይ፥ የማየው የለም” ብላ መለሰችለት፤ ጌታችን ኢየሱስም፥ “እኔም አልፈርድብሽም፤ ወደ ቤትሽ ሂጂ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ዳግመኛ ኀጢኣት አትሥሪ” አላት።
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos