1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ጌታችን ኢየሱስም ዳግመኛ እንዲህ አላቸው፥ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እኔን እንደ ላከኝ እንዲሁ እኔ እናንተን እልካችኋለሁ።” ይህንም ብሎ እፍ አለባቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
Cymharu
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ስለ አየኸኝ አመንህን? ብፁዓንስ ሳያዩ የሚያምኑ ናቸው” አለው።
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 20:29
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚህም በኋላ ቶማስን፥ “ጣትህን ወዲህ አምጣና እጆችን እይ፤ እጅህንም አምጣና ወደ ጎኔ አግባ፤ እመን እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን” አለው። ቶማስም፥ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰ።
Archwiliwch የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos