1
የሉቃስ ወንጌል 6:38
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ስጡ ይሰጣችኋልም፤ በመልካምም መስፈሪያ የተጠቀጠቀና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና።”
Cymharu
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:38
2
የሉቃስ ወንጌል 6:45
መልካም ሰው በልቡ ከሚገኘው መልካም መዝገብ መልካሙን ያወጣል፤ ክፉ ሰውም በልቡ ከሚገኘው ክፉ መዝገብ ክፉውን ያወጣል፤ በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፉ ይናገራልና።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:45
3
የሉቃስ ወንጌል 6:35
ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካምም አድርጉ፤ ይመለስልናልም ብላችሁ ምንም ተስፋ ሳታደርጉ አበድሩ፤ ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል፤ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፤ እርሱ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች ቸር ነውና።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:35
4
የሉቃስ ወንጌል 6:36
አባታችሁ ርኅሩኅ እንደሆነ ርኅሩኆች ሁኑ።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:36
5
የሉቃስ ወንጌል 6:37
“አትፍረዱ እንዳይፈረድባችሁም፤ አትኰንኑ እንዳትኰነኑም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ፤
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:37
6
የሉቃስ ወንጌል 6:27-28
“ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፤ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ፤ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፤ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:27-28
7
የሉቃስ ወንጌል 6:31
እንዲሁም ሰዎች ለእናንተ እንዲያደርጉላችሁ የምትወድዱትን ነገር እናንተ ለእነርሱ እንዲሁ አድርጉላቸው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:31
8
የሉቃስ ወንጌል 6:29-30
ጉንጭህን ለሚመታህ ሌላውን ጉንጭህን ደግሞ ስጠው፤ መጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን እንኳ አትከልክለው። ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፤ ንብረትህንም የሚወስድብህን ሰው እንዲመልስ አትጠይቀው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:29-30
9
የሉቃስ ወንጌል 6:43
መልካም ዛፍ የተበላሸ ፍሬ አያፈራምና፤ እንዲሁም የተበላሸ ዛፍ መልካም ፍሬ አያፈራም።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:43
10
የሉቃስ ወንጌል 6:44
ዛፍ ሁሉ ከፍሬው ይታወቃልና፤ ከእሾህ በለስ አይለቅሙም፤ ከአጣጥ ቁጥቋጦም ወይን አይቈርጡም።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 6:44
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos