Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 9:47-48

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 9:47-48 አማ2000

ዐይንህ ብታሰናክልህ አውጣት፤ ሁለት ዐይን ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነመ እሳት ከመጣል አንዲት ዐይን ኖራህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል።