Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 12:43-44

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 12:43-44 አማ2000

ደቀ መዛሙርቱንም ጠርቶ “እውነት እላችኋለሁ፤ በመዝገብ ውስጥ ከሚጥሉት ሁሉ ይልቅ ይህች ድሀ መበለት አብልጣ ጣለች፤ ሁሉ ከትርፋቸው ጥለዋልና፤ ይህች ግን ከጕድለትዋ የነበራትን ሁሉ ትዳርዋን ሁሉ ጣለች፤” አላቸው።