Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:6-8

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:6-8 አማ2000

ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።