Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 14:28-30

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 14:28-30 አማ2000

“ከእ​ና​ን​ተም ወገን የግ​ንብ ቤት መሥ​ራት የሚ​ወድ ቢኖር ይጨ​ር​ሰው ዘንድ የሚ​ችል እንደ ሆነ አስ​ቀ​ድሞ ተቀ​ምጦ የሚ​ፈ​ጅ​በ​ትን የማ​ያ​ስብ ማን ነው? መሠ​ረ​ቱን ጥሎ መጨ​ረስ ያቃ​ተ​ውም እንደ ሆነ ያዩት ሁሉ፥ ‘ይህ ሰው ሊሠራ ጀመረ፤ ግን መጨ​ረስ ተሳ​ነው’ እያሉ ሊዘ​ብ​ቱ​በት ይጀ​ም​ራሉ።

Video k የሉ​ቃስ ወን​ጌል 14:28-30