1
የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ኢየሱስም፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝ ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽኝ?” አላት።
Porovnat
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
2
የዮሐንስ ወንጌል 11:40
ኢየሱስ፦ “ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን?” አላት።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 11:40
3
የዮሐንስ ወንጌል 11:35
ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 11:35
4
የዮሐንስ ወንጌል 11:4
ኢየሱስም ሰምቶ፦ “ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም” አለ።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 11:4
5
የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ “አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና” ብሎ ጮኸ። የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፈቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ “ፍቱትና ይሂድ ተዉት” አላቸው።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
6
የዮሐንስ ወንጌል 11:38
ኢየሱስም በራሱ አዝኖ ወደ መቃብሩ መጣ፤ እርሱም ዋሻ ነበረ፤ ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 11:38
7
የዮሐንስ ወንጌል 11:11
ከዚህም በኋላ፦ “ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቶአል፤ ነገር ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ” አላቸው።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 11:11
Domů
Bible
Plány
Videa