1
የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤ ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል፤ ሰውን ያረክሰዋል።”
Porovnat
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
2
የማርቆስ ወንጌል 7:15
ከሰው የሚወጡት ሰውን የሚያረክሱ ናቸው እንጂ ከሰው ውጭ የሚገባውስ ሊያረክሰው የሚችል ምንም የለም።
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:15
3
የማርቆስ ወንጌል 7:6
እርሱ ግን እንዲህ አላቸው “ኢሳይያስ ስለ እናንተ ስለ ግብዞች ‘ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:6
4
የማርቆስ ወንጌል 7:7
የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል፤’ ተብሎ እንደ ተጻፈ በእውነት ትንቢት ተናገረ።
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:7
5
የማርቆስ ወንጌል 7:8
የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ ጽዋን ማድጋንም እንደ ማጠብ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ፤ ይህንም የመሰለ ብዙ ሌላ ነገር ታደርጋላችሁ።”
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:8
Domů
Bible
Plány
Videa