1
የሉቃስ ወንጌል 16:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“በጥቂት የሚታመን በብዙ ይታመናል፤ በጥቂት የሚያምፅም በብዙም ቢሆን ያምፃል።
Porovnat
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 16:10
2
የሉቃስ ወንጌል 16:13
ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚችል አገልጋይ የለም፤ ካልሆነም አንዱን ይወድዳል፤ ሁለተኛውንም ይጠላል፤ ወይም ለአንዱ ይታዘዛል፤ ለሁለተኛውም እንቢ ይላል፤ እንዲሁም እናንተ ገንዘብ እየወደዳችሁ ለእግዚአብሔር መገዛት አትችሉም።”
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 16:13
3
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
በዐመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ በእውነተኛው ገንዘብ ማን ያምናችኋል? በሌላውስ ገንዘብ ካልታመናችሁ የራሱን ማን ይሰጣችኋል?
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
4
የሉቃስ ወንጌል 16:31
አብርሃምም፦ ‘ሙሴንና ነቢያትን ካልሰሙማ ከሙታን ተለይቶ የተነሣ ቢኖርም እንኳ አይሰሙትም፤ አያምኑትምም’ አለው።”
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 16:31
5
የሉቃስ ወንጌል 16:18
“ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ ባልዋ የፈታትንም የሚያገባ ያመነዝራል።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 16:18
Domů
Bible
Plány
Videa