1
የሉቃስ ወንጌል 10:19
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እነሆ፥ ጊንጦችንና እባቦችን፥ የጠላትንም ኀይል ሁሉ ትረግጡ ዘንድ ሥልጣንን ሰጠኋችሁ፤ የሚጐዳችሁም ነገር የለም።
Porovnat
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 10:19
2
የሉቃስ ወንጌል 10:41-42
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላት፥ “ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትደክሚያለሽ፥ ትቸገሪያለሽም፤ ታዘጋጂያለሽም። ጥቂት ይበቃል፤ ያም ባይሆን አንድ ይበቃል፤ ማርያምስ የማይቀሙአትን መልካም ዕድል መረጠች።”
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 10:41-42
3
የሉቃስ ወንጌል 10:27
እርሱም መልሶ፥ “እግዚአብሔር አምላክህን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹም ሰውነትህ፥ በፍጹም ኀይልህ፥ በፍጹም ዐሳብህ ውደደው፤ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ ይላል” አለው።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 10:27
4
የሉቃስ ወንጌል 10:2
ጌታችን ኢየሱስም አላቸው፥ “መከሩ ብዙ ነው፤ ሠራተኛው ግን ጥቂት ነው፤ እንግዲህ ለመከሩ ሠራተኛ ጨምሮ ይልክ ዘንድ ባለ መከሩን ለምኑት።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 10:2
5
የሉቃስ ወንጌል 10:36-37
እንግዲህ ሽፍቶች ለደበደቡት ሰው ከእነዚህ ከሦስቱ ባልንጀራ የሚሆነው ማንኛው ይመስልሃል?” እርሱም“ምሕረት ያደረገለት ነዋ” አለው፤ ጌታችን ኢየሱስም፥ “እንኪያስ አንተም ሂድና እንዲሁ አድርግ” አለው።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 10:36-37
6
የሉቃስ ወንጌል 10:3
ሂዱ፤ እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 10:3
Domů
Bible
Plány
Videa