1
የዮሐንስ ወንጌል 5:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ በላከኝም የሚያምን የዘለዓለም ሕይወትን ያገኛል፤ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይሄድም።
Porovnat
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 5:24
2
የዮሐንስ ወንጌል 5:6
ጌታችን ኢየሱስም ያን ሰው በአልጋዉ ተኝቶ ባየ ጊዜ በደዌ ብዙ ዘመን እንደ ቈየ ዐውቆ፥ “ልትድን ትወዳለህን?” አለው።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 5:6
3
የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40
መጻሕፍትን መርምሩ፤ በእነርሱ የዘለዓለም ሕይወትን የምታገኙ ይመስላችኋልና፤ እነርሱም የእኔ ምስክሮች ናቸው። ሕይወትን ታገኙ ዘንድ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40
4
የዮሐንስ ወንጌል 5:8-9
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ተነሥና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ” አለው። ወዲያውኑም ያ ሰው ድኖ አልጋውን ተሸክሞ ሄደ፤ ያች ቀንም ሰንበት ነበረች።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 5:8-9
5
የዮሐንስ ወንጌል 5:19
ከዚህም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ወልድ ከራሱ ብቻ ምንም ሊያደርግ አይችልም፤ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ፤ ወልድም አብ የሚሠራውን ያንኑ እንዲሁ ይሠራል።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 5:19
Domů
Bible
Plány
Videa