1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
Porovnat
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:16
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:17
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ኢየሱስም መልሶ “እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፤” አለው።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:3
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ ከወዲሁ ተፈርዶበታል።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:18
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ፍርዱም ይህ ነው፥ ብርሃንም ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:19
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
እርሱ እንዲልቅ እኔ ግን እንዳንስ ያስፈልጋል።”
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:30
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:20
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በልጁ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ ለልጁ የማይታዘዝ ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:36
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ የሰው ልጅም መሰቀል ይገባዋል።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:14
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አባት ልጁን ይወዳል፥ ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
Zkoumat የዮሐንስ ወንጌል 3:35
Domů
Bible
Plány
Videa