1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
መልካም ነገር አድርገህ ቢሆን ኖሮ ተቀባይነት አይኖርህም ነበርን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በበርህ ላይ ያደባል፤ በቊጥጥሩ ሥር ሊያደርግህም ይፈልጋል፤ ሆኖም አንተ ልታሸንፈው ይገባል።”
Compare
Explore ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሤትም “ሄኖስ” የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመሩት በዚያን ጊዜ ነው።
Explore ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየልን “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው፤ ቃየልም “የት እንዳለ አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ብሎ መለሰ።
Explore ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
እግዚአብሔርም ቃየልን እንዲህ አለው፤ “ምን አደረግህ? የፈሰሰው የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ እየጮኸ ነው፤
Explore ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔር ግን “ማንም አይነካህም፤ አንተን የሚገድል ሰባት እጥፍ የበቀል ቅጣት ይደርስበታል” አለው። ስለዚህ እግዚአብሔር ቃየልን ማንም ቢያገኘው እንዳይገድለው የሚያስጠነቅቅ ልዩ ምልክት አደረገለት።
Explore ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
বাড়ি
বাইবেল
পরিকল্পনাগুলো
ভিডিও