YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 5:12-13

ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 5:12-13 አማ2000

መም​ህ​ራን ልት​ሆኑ ሲገ​ባ​ችሁ፥ ካመ​ና​ችሁ ጀምሮ በት​ም​ህ​ርት ላይ የቈ​ያ​ችሁ ስለ ሆነ፥ እስከ ዛሬም ገና የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የቃ​ሉን መጀ​መ​ሪያ ትም​ህ​ርት ሊያ​ስ​ተ​ም​ሩ​አ​ችሁ ትወ​ዳ​ላ​ችሁ፤ ወተ​ት​ንም ሊግ​ቱ​አ​ችሁ ትሻ​ላ​ችሁ፤ ጽኑ ምግ​ብ​ንም አይ​ደ​ለም። ወተ​ትን የሚ​ጋት ሁሉ ሕፃን ስለ​ሆነ፥ የጽ​ድ​ቅን ቃል ሊያ​ውቅ አይ​ሻም።