YouVersion Logo
Search Icon

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 15

15
የወ​ይን ተክል ምሳሌ
1የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ እኔ እን​ዲህ ሲል መጣ፦ 2“የሰው ልጅ ሆይ! የወ​ይን ግንድ ከዱር ዛፎች ሁሉና ከዱር ዛፎች ቅር​ን​ጫ​ፎች ሁሉ ይልቅ ብል​ጫው ምን​ድን ነው? 3በውኑ ሥራ የሚ​ሠ​ራ​በ​ትን እን​ጨት ከእ​ርሱ ይወ​ስ​ዳ​ሉን? ወይስ ሰዎች ዕቃ የሚ​ን​ጠ​ለ​ጠ​ል​በ​ትን ኩላብ ከእ​ርሱ ይወ​ስ​ዳ​ሉን? 4እነሆ ለመ​ቃ​ጠል በእ​ሳት ላይ ተጥ​ሎ​አል፤ እሳ​ቱም ሁለ​ቱን ጫፎ​ቹን በል​ቶ​አል፤#“እሳ​ቱም ሁለ​ቱን ጫፎች በል​ቶ​አል” የሚ​ለው በግ​ሪክ ሰባ. ሊ. የለም። መካ​ከ​ሉም ተቃ​ጥ​ሎ​አል፤ በውኑ ለሥራ ይጠ​ቅ​ማ​ልን? 5ከው​ፍ​ረ​ቱም የተ​ነሣ ለሥራ አይ​ሆ​ንም፤ ለም​ት​በ​ላና ለም​ታ​ጠፋ እሳት ይሆ​ናል እንጂ ከዚያ በኋላ በውኑ ለሥራ ይሆ​ና​ልን? 6ስለ​ዚህ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ በዱር ዛፎች መካ​ከል ያለ​ውን የወ​ይን ግንድ እሳት ይበ​ላው ዘንድ እንደ ሰጠ​ሁት፥ እን​ዲሁ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የሚ​ኖ​ሩ​ትን አሳ​ልፌ እሰ​ጣ​ለሁ። 7ፊቴ​ንም በእ​ነ​ርሱ ላይ አጸ​ና​ለሁ፤ ከእ​ሳ​ትም አይ​ወ​ጡም፤#ዕብ. እና ግሪክ ሰባ. ሊ. “ይወ​ጣሉ” ይላል። እሳ​ትም ይበ​ላ​ቸ​ዋል፤ ፊቴ​ንም በእ​ነ​ርሱ ላይ በአ​ጸ​ናሁ ጊዜ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ሆንሁ ታው​ቃ​ላ​ችሁ። 8ዐመ​ፅን አድ​ር​ገ​ዋ​ልና ምድ​ሪ​ቱን ባድማ አደ​ር​ጋ​ለሁ፥” ይላል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።

Highlight

Share

Copy

None

Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in