YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ጢሞ​ቴ​ዎስ 2 4:3-4

ወደ ጢሞ​ቴ​ዎስ 2 4:3-4 አማ2000

ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፤ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።