YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 5:38-39

የማቴዎስ ወንጌል 5:38-39 መቅካእኤ

“‘ዐይን ስለ ዐይን፥ ጥርስ ስለ ጥርስ’ እንደተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ክፉውን አትቃወሙት፤ ነገር ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤