YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44

የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44 መቅካእኤ

ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ “አልዓዛር ሆይ! ና፥ ወደ ውጭ ውጣ፤” ብሎ ጮኸ። ሞቶ የነበረውም ሰው እጆቹና እግሮቹ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፈቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበረ። ኢየሱስም “ፍቱትና ይሂድ፤ ተዉት፤” አላቸው።

Video for የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44