YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብራውያን 2:14

ወደ ዕብራውያን 2:14 መቅካእኤ

እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ፥ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ እርሱም ዲያብሎስ ነው።