YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብራውያን 11:7

ወደ ዕብራውያን 11:7 መቅካእኤ

ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር ተረድቶ እግዚአብሔርን እየፈራ ቤተ ስዎቹን ለማዳን መርከብን በእምነት አዘጋጀ፤ በዚህም ዓለምን ኰነነ፤ በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ሆነ።