YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብራውያን 11:1-2

ወደ ዕብራውያን 11:1-2 መቅካእኤ

እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር እርግጠኛ የምንሆንበት፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። የቀደሙ አባቶቻችንም የተመሰከረላቸው በዚህ ነው።