YouVersion Logo
Search Icon

ኦሪት ዘፍጥረት 15:18

ኦሪት ዘፍጥረት 15:18 መቅካእኤ

በዚያ ቀን እግዚአብሔር ለአብራም እንዲህ ብሎ ቃል ኪዳን አደረገ፦ “ከግብጽ ወንዝ ጀምሮ እስከ ትልቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይህችን ምድር ለዘርህ ሰጥቼአለሁ፥