YouVersion Logo
Search Icon

የማርቆስ ወንጌል 2:10-11

የማርቆስ ወንጌል 2:10-11 አማ05

ነገር ግን የሰው ልጅ በምድር ላይ ኃጢአትን ይቅር ለማለት ሥልጣን ያለው መሆኑን እንድታውቁ” ብሎ ሽባውን፥ “ተነሥ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ እልሃለሁ” አለው።