YouVersion Logo
Search Icon

የማርቆስ ወንጌል 1:10-11

የማርቆስ ወንጌል 1:10-11 አማ05

ዮሐንስም ወዲያውኑ ኢየሱስ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ሲከፈትና መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ሆኖ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ። በዚያን ጊዜ፥ “በአንተ ደስ የሚለኝ፥ የምወድህ ልጄ ነህ” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።

Video for የማርቆስ ወንጌል 1:10-11