YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 8:26

የማቴዎስ ወንጌል 8:26 አማ05

እርሱም “እናንተ እምነት የጐደላችሁ! ስለምን ትፈራላችሁ?” አላቸው። ከዚያም በኋላ ኢየሱስ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፤ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።

Video for የማቴዎስ ወንጌል 8:26