YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 28:5-6

የማቴዎስ ወንጌል 28:5-6 አማ05

መልአኩ ግን ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፤ “እናንተስ አትፍሩ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትፈልጉ ዐውቃለሁ፤ እርሱ እዚህ የለም ቀደም ብሎ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል። እዚህ የለም፤ ተቀብሮበት የነበረበትን ስፍራ ኑና እዩ።

Video for የማቴዎስ ወንጌል 28:5-6