YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37

የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37 አማ05

በእውነት እላችኋለሁ፤ ሰዎች በግዴለሽነት በሚናገሩት በያንዳንዱ ቃል በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል። ከቃልህ የተነሣ ይፈረድልሃል፤ ከቃልህም የተነሣ ይፈረድብሃል።”