YouVersion Logo
Search Icon

የሉቃስ ወንጌል 6:29-30

የሉቃስ ወንጌል 6:29-30 አማ05

አንዱን ጒንጭህን በጥፊ ለሚመታህ፥ ሌላውንም ጒንጭህን እንዲመታ አዙርለት፤ ነጠላህን ለሚወስድብህ፥ እጀ ጠባብህንም ጨምረህ ስጠው፤ ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፤ ንብረትህን የሚወስድብህን ሰው እንዲመልስ አትጠይቀው።

Video for የሉቃስ ወንጌል 6:29-30