YouVersion Logo
Search Icon

የሉቃስ ወንጌል 19:8

የሉቃስ ወንጌል 19:8 አማ05

ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታ ኢየሱስን እንዲህ አለው፦ “ጌታ ሆይ! እነሆ፥ ካለኝ ሀብት ሁሉ እኩሌታውን ለድኾች እሰጣለሁ፤ በማታለል ከሰው ላይ የወሰድኩትም ገንዘብ ቢኖር፥ አራት እጥፍ አድርጌ እመልሳለሁ።”

Video for የሉቃስ ወንጌል 19:8