YouVersion Logo
Search Icon

የሉቃስ ወንጌል 19:5-6

የሉቃስ ወንጌል 19:5-6 አማ05

ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ ቀና ብሎ ተመለከተና ዘኬዎስን፥ “ዘኬዎስ ሆይ! ዛሬ በአንተ ቤት መዋል ይገባኛልና ፈጥነህ ከዛፉ ውረድ” አለው። ዘኬዎስም ቶሎ ብሎ ወረደና፥ በደስታ ኢየሱስን በቤቱ ተቀበለው።

Video for የሉቃስ ወንጌል 19:5-6