YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ወንጌል 16:22-23

የዮሐንስ ወንጌል 16:22-23 አማ05

እንዲሁም እናንተ አሁን ታዝናላችሁ፤ ነገር ግን እኔ እንደገና አያችኋለሁ፤ ልባችሁም ደስ ይለዋል፤ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም። “በዚያን ቀን ከእኔ ምንም አትለምኑም፤ እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ አብን በስሜ ብትለምኑት ሁሉን ነገር ይሰጣችኋል።

Video for የዮሐንስ ወንጌል 16:22-23