YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ወንጌል 14:16-17

የዮሐንስ ወንጌል 14:16-17 አማ05

እኔ አብን እለምነዋለሁ፤ እርሱም ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል። ይህም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው አይችልም፤ እናንተ ግን፥ እርሱ ከእናንተ ጋር ስለ ሆነና በውስጣችሁም ስላለ ታውቁታላችሁ።

Video for የዮሐንስ ወንጌል 14:16-17