YouVersion Logo
Search Icon

የያዕቆብ መልእክት 1:13-14

የያዕቆብ መልእክት 1:13-14 አማ05

እግዚአብሔር በክፉ ነገር ስለማይፈተንና እንዲሁም እርሱ ማንንም ስለማይፈትን ሰው በሚፈተንበት ጊዜ “እግዚአብሔር ፈተነኝ” አይበል። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው የሚፈተነው በገዛ ራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ነው።

Video for የያዕቆብ መልእክት 1:13-14