YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:6-7

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:6-7 አማ05

ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደተቀበላችሁት በእርሱ ኑሩ፤ በእርሱ ተመሥርታችሁና ታንጻችሁ፥ በተማራችሁት መሠረት፥ በእምነታችሁ ጸንታችሁ ኑሩ፤ ሞልቶ የሚተርፍ ምስጋናም አቅርቡ።