YouVersion Logo
Search Icon

መዝሙር 44:6-7

መዝሙር 44:6-7 NASV

በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያስጥለኝም። አንተ ግን በጠላቶቻችን ላይ ድልን ትሰጠናለህ፤ ባላንጣዎቻችንንም ታሳፍራለህ።